1
    HEBREZEMA.INFO
    INDEPENDENT NEWS & MEDIA
    DESIGNED BY ZEWDU TEKLU
    © COPYRIGHT. ALL RIGHTS RESERVED 2007.
ጠ/ሚ ኃይለማርያም አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል
December 12, 2016
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 02፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያ ደሳለኝ ሰሞኑን አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰጡት ሾመቶች ውስጥም ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የልማት ድርጅቶች ዋና እና ምክትል ኃላፊዎችን ጨምሮ ለተለያዩ
ኃላፊነት ቦታዎች ይገኙበታል።

በዚህም መሰረት፦

1. ወይዘሮ ማርታ ልውጂ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የማዕድን ፣ ኢነርጂና ኮንስትራክሸን ዘርፍ

2. ወይዘሮ ሃቢባ ሲራጅ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በወጣቶችና ስፓርት ሚኒስቴር የወጣቶች ዘርፍ

3. አቶ ተስፋዬ ይገዙ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ

4. አቶ ሰለሞን ኃይሉ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በኮንስትራሽን ሚኒስቴር የሬጉራቶሪ ዘርፍ

5. ወይዘሮ ታደለች ዳለቾ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ዘርፍ

6. ወይዘሮ ወርቅነሽ ብሩ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰራተኛ ዘርፍ

7. አቶ ረመዳን አሸናፊ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የባህል ልማት ዘርፍ

8. አቶ ዩሀንስ ድንቃየሁ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር

9. አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲያስፖራና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍ

10. ወይዘሮ ማህቡባ አደም ሼሙሳ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በፌደራል ጠቅላይ ዕቃቢ ህግ የህግና አስተዳደር ጉዳዮች

11. አቶ ነጋ በርሀ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በፐብሊክ ሰራቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች

12. ወይዘሮ አየለች እሸቴ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ሚንስር የሰው ሀብት ስራ አመራር ጉዮች

13. አቶ አድማሱ ነበበ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር

14. አቶ ተስፋዬ መንግስቴ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የእርሻ ልማት ዘርፍ

15. ዶክተር ካባ ኡርጌሳ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የተፈጥ ሀብት ልማት ዘርፍ

16. አቶ ዳመና ዳሮታ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የገጠር ስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ዘርፍ

17. አቶ ቦጋለ ፈለቀ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የጨርቃጨርቅና የቆዳ ዘረፍ

18. ወ/ሮ ፍሬነሽ መኩሪያ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የመጠጥ ውሃ ሳኒቴሽን ዘርፍ

19. ዶክተር ሽንግቱት ላም

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ነዳጅና የተፈጥ ጋዝ

20. ወይዘሮ መዓዛ ገብረመድህን

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ልማት ዘርፍ

21. ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ

22. አቶ አለባቸው ንጉሴ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የመሰረተ ልማት ፖሊሲና ዕቅድ አፈፃፀም

23. ወይዘሮ ከፈለች ደንቦባ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ፖሊሲና ዕቅድ አፈፃፀም

24. አቶ ፈቃዱ ተሰማ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማእከል

25. ወይዘሮ ሰዓዳ ከድር

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የማህበራዊ ፖሊሲና ዕቅድ አፈፃፀም ክትትል

26. ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ዲፕሎማሲ ዘርፍ

27. አቶ አታክልቲ ግደይ

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የገቢዎች፣ የፋይናንስና ንግድ ፖሊሲና ዕቅድ አፈፃፀም

28. አቶ ካሊድ አብድርሃማን

ሚኒስትር ዴኤታ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ፖሊሲና ዕቅድ አፈፃፀም

29. አቶ አሳልፈው አበራ

ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ በማዕከላዊ ስታስቲስትክስ ኤጄንሲ የስነ ህዘብና ቫይታል ስታቲስቲክስ ዘርፍ

30. አቶ ጌታሁን ናና

የኢትዮጵ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት

31.አቶ ዘመዴ ተፈራ

የገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን፣ ህግ የማስከበር ስራዎች ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር
admin@hebrezema.info
1