1
    HEBREZEMA.INFO
    INDEPENDENT NEWS & MEDIA
    DESIGNED BY ZEWDU TEKLU
    © COPYRIGHT. ALL RIGHTS RESERVED 2007.
admin@hebrezema.info
ወይዘሮ አዳነች አቢቢ የአዳማ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ
November 21,2016
www.hebrezema.info
1
ወይዘሮ አዳነች አቢቢ የአዳማ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

ወይዘሮ አዳነች አቢቢ ላላአፉት በርካታ አመታት የኦሮሚያ
ልማት ማህበር *የኦ.ል.ማ ዋና ዳይሬክተር በመሆን ህዝብን
በቅንነት ሲያገለግሉ የቆዩና በኦሮሚያ ክልል በርካታ የልማት
ስኬቶች መመዝገብ ቀዳሚውን ቦታ የሚይዙ ታታሪና ቅን የህዝብ
አገልጋይ ለመሆናቸው የቆዩባቸው የስራና የሃልፍነት ቦታዎች
ውጤታማነትና ያከበቱትት ህዝባዊ ፍቅር ሁነኛ ምስክርና ማሳያ
ናቸው::

ወይዘሮ አዳነች አቢቢየኦህዴድ ኢሀደግ አባልና የማዕከላዊ
ኮሚቴ አባል ናቸው